አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
የውጭ ምንዛሪ ከማስገኘት አንፃር ለዓመታት ቁጥር አንድ ሆኖ የቆየው ቡና በቅርብ ጊዜ በሌሎች ምርቶች መበለጡ አይቀርም ሲሉ አንድ የንግድ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣን ተናግረዋል።
በሚኒስቴሩ የቡና ግብይት ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ቢኮራ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳብራሩት የውጭ ምንዛሪ የሚያገኙ የግብርና ምርቶችን ዓይነትና ስፋት ለመጨመር እየተሠራ ያለው ሥራ ለዚህ ዋነኛ ምክንያት ነው።
በቅርቡ ይፋ የተረደረገውን የአሥር ወር የወጭ ንግድ ዕቅድ አፈፃፀም አኀዛዊ መግለጫ መነሻ በማድረግ ዳይሬክተሩን ያነጋገረውን እስክንድር ፍሬን ዘገባ ያዳምጡ፡፡