የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ “ተቃውሞ ያሰሙ አንዳንድ የኦሮሞ ተማሪዎች በመንግሥት ኃይሎች መገደላቸው ስህተት ነው” አሉ።
ዋሺንግተን ዲ.ሲ. —
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ “ተቃውሞ ያሰሙ አንዳንድ የኦሮሞ ተማሪዎች በመንግሥት ኃይሎች መገደላቸው ስህተት ነው” አሉ።
አፈ ጉባዔው ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተቃዋሚዎቹ ተገቢ ጥያቄ እንዳነሱ ጠቅሰው ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግም ሕገ-መንግሥታዊ መብት መሆኑን የጠቀሱት አባዱላ ተማሪዎቹ ግን ሠልፍ ለማድረግ መንግሥት የሚጠይቀውን መስፈርት አላሟሉም ብለዋል።
“በተለይም ብዙ ሰዎች በተገደሉበት በአምቦ ከተማ ተማሪዎች ያልሆኑ ያሏቸው ሰልፉን በመቀላቀል ንብረት በማውደማቸው መንግሥት እርምጃ ለመውሰድ ተገድዷል” ብለዋል፡፡
ከአፈጉባኤ አባ ዱላ ገመዳ ጋር የተደረገውን ቃለ ምልልስ የመጀመሪያ ክፍል ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
በኦሮሚያ ግጭቶች ሕይወት ጠፋ
Your browser doesn’t support HTML5
አባ ዱላ ገመዳ ስለኦሮሚያ ተማሪዎች ጥያቄዎች ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ /የመጀመሪያ ክፍል/
Your browser doesn’t support HTML5
አፈጉባዔ አባዱላ ገመዳ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ - ክፍል ሁለት
Your browser doesn’t support HTML5
አባ ዱላ ገመዳ ስለኦሮሚያ ተማሪዎች ጥያቄዎች ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ /ሦስተኛና የመጨረሻ ክፍል/