እራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት እያለ የሚጠራው አማፂ ቡድን ባለፈው ሰኔ ወር ጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ ላይ ያደረሰው ጥቃት ተጨማሪ የእርስ በእርስ ጦርነት ሊስፋፋ ይችላል የሚል ሥጋት መፍጠሩን የገለጸው የአሜሪካ ድምፁ ዘጋቢ ሄነሪ ዊልኪንስ የሁከቱ መነሻ ምን እንደሆነ እና ሁከቱ በኢትዮጵያ ጸጥታ ላይ ምን አንድምታ እንዳለው የክልሉን ባለሥልጣናትን እና ተንታኞችን አነጋግሮ ያጠናቀረውን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።