የአዲስ ዘመን ክብረ በዓል - ደሴ
Your browser doesn’t support HTML5
በነባር እሴት ያማረ የአዲስ ዘመንን ክብረ በዓል በጋራ ማክበር ደሴዎች የኖሩበት ባህል፣ ያቆዩት ትውፊት ነው። የኃይማኖት ልዩነት ሳይገድባቸው፣ የዕድሜ መራራቅ ሳይወስናቸው ትናንታቸውን አመስግነው ነጋቸውን በብሩህ ተስፋ ተቀብለዋል።
Your browser doesn’t support HTML5