የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድን ወደ ስልጣን መምጣት ተከትሎ ይሆናሉ በተባሉ ጉዳዮች ዙሪያ በወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አያያዝና አቅጣጫ ዙሪያ በተከታታይ በጻፏቸው ጽሁፎች መነሻነት የተካሄደ ውይይት ነው።
በስልጣን ሽግግሩ ጅማሬ ከተሰሙ ስሜቶች እስከ ቀጣዩ መንገድና ብሎም “ለመንገዱ መቃናት የዜጎች ድርሻ መሆን አለበት” እስከሚሉት ድረስ ተወያዮቹ በጽሁፎቻቸው ያሰፈሯቸውን ሃሳቦች በውይይታቸውም ይፈነጥቃሉ። ዶ/ር ጌብ ሃምዳ እና ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ናቸው።
የውይይቱን ቀዳሚ ክፍል ከዚህ ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ውይይት:- የስልጣን ሽግግር የማለዳ ተስፋዎች እና ቀጣዩ መንገድ