ከሙስና ጋር በተያያዘ ሌሎች ሁለት ሰዎች ተያዙ

  • መለስካቸው አምሃ

ፌደራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን





Your browser doesn’t support HTML5

ከሙስና ጋር በተያያዘ ሌሎች ሁለት ሰዎች ተያዙ


በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በተያዙት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የቀድሞ ኃላፊዎች የምርመራ መዝገብ ውስጥ ሌሎች ሁለት ተጠርጣሪዎች ታከሉበት፡፡

በአንደኛው አዲስ ተጠርጣሪ ቤት ከአንድ ነጥብ ሦስት ሚሊየን ብር በላይ መያዙን መርማሪው ቡድን ለፍርድ ቤቱ አስታውቋል፡፡

ፍርድ ቤቱም የተጠየቀውን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ አፅድቋል፡፡

ለዝርዝርና ተጨማሪ መረጃ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡