ምርጫ ቦርድ ከመኢአድ፤ አንድነትና ሰማያዊ ፓርቲ ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብቷል

  • መለስካቸው አምሃ

ምርጫ ቦርድ ከመኢአድ፤ አንድነትና ሰማያዊ ፓርቲ ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብቷል

Your browser doesn’t support HTML5

ምርጫ ቦርድ ከመኢአድ፤ አንድነትና ሰማያዊ ፓርቲ ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብቷል

‘ተከፋፍለዋል’ ያላቸው የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ - አንድነት የአመራር አባላት በሚቀጥሉት ሁለት ሣምንታት ውስጥ በየችግሮቻቸው ላይ ጠቅላላ ጉባዔዎቻቸውን አስወስነው ለቦርዱ ሪፖርት እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ ሰጥቷል።

ለሰማያዊ ፓርቲ ደግሞ “የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጥቻለሁ” ብሏል።

ፓርቲዎቹም ምላሽ ሰጥተዋል፤ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ የያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡