የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን በማስመልከት የጸሎትና የንሰሃ መርሃ ግብር ጥሪ በኢትዮጵያ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ የዘጠኝ ወር ህጻንና ወላጅ እናቱን ጨምሮ 8 (ስምንት) ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚንስቴር እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለፁ።
Your browser doesn’t support HTML5