በኢትዮጽያ ከተለያዩ ክልሎች የተፈናቀሉ ሰዎችን መልሶ ለማቋቋም እየስራ ነው

በኢትዮጽያ ከተለያዩ ክልሎች የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቄያቸው መልሶ ለማቋቋም እየስራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።

ኮሚሽኑ እስካሁን 2.1 ሚሊየን የሚሆኑትን ወደ ቄያቸው መመለስ መቻሉን ጠቅሶ መልሶ መፈናቀል እንዳያጋጥም የህግ የበላይነትን የማስከበር ሥራ እንደሚሰራ ገልጿል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጽያ ከተለያዩ ክልሎች የተፈናቀሉ ሰዎችን መልሶ ለማቋቋም እየስራ ነው