የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች የፈጠራ ባለቤትነት የማስከበር እንቅስቃሴ

Your browser doesn’t support HTML5

ከ400 በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ባለሙያዎች በትናንትናውለት በያሬድ የሙዚቃ ት/ቤት ተሰብስበው፤ የፈጠራ ባለቤትነት መብታቸው እንዲከበር የሚሰራ ቡድን አቋቁመው ለመንቀሳቀስ ወስነዋል። ወንድሜነህ አሰፋ የሙዚቃ አቀናባሪ ነው የሙዚቃ ባለሙያዎቹ የስራ አስፈጻሚ አባል ነው፤ ሱራፌል ሽፈራው ቤቲ ጂንና ሃይሌ ሩትስንም ጨምሮ አነጋግሯል።