ለድምፃዊ ኤርሚያስ አስፋው ቤተሰቦች፣ ጓደኞችና አድናቂዎች መፅናናትን እንመኛለን

Your browser doesn’t support HTML5

‘ልረሳሽ አልቻልኩም’ በተባለችው ነጠላ ዜማ በበርካታ የሙዚቃ አድናቂያን ልብ ውስጥ የቀረው ኤርሚያስ አስፋው ሰኞ እለት ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ለሙሉ ዘገባው ከበታች ያለውን ተንቀሳቃሽ ምስል ይጫኑ።