ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች በኬንያ
Your browser doesn’t support HTML5
ሰኔ 22 በኬንያ ፖሊስ ተይዘው የኬንያ ፍርድ ቤት ባለፈውሀሙስ ወደ ሀገር እንዲመለሱ የወሰነባቸው የኢትዮጵያ ፍልሰተኞች እስካሁን ወደ ሀገር አለመመለሳቸው ታውቋል። ኢትዮጵያዊያኑ የተያዙት ናይሮቢ ካዮሌ በሚባል ቦታ ሲሆን፣ አዘዋዋሪዎቻቸው ለወራት ቤት ውስጥ አቆይተዋቸው እንደነበረ ለኬንያ ፍርድ ቤት ገልፀዋል።