በሞዛምቢክ 64 የኢትዮጵያ ፍልሰተኞች ሞተው ተገኙ

Your browser doesn’t support HTML5

ዛሬ 64 የሚሆኑ የኢትዮጵያ ፍልሰተኞች በሞዛምቢክ ውስጥ ሞተው መገኘታቸው ተነግሯል።