አዲስ አበባ —
ግዛቸው ሺፈራው (ኢንጂነር)፤ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ የቀድሞ ፕሬዚዳንት
Your browser doesn’t support HTML5
አንድነት የአመራር ለውጥ አደረገ
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ፕሬዚዳንት አቶ ግዛቸው ሺፈራው ሥልጣናቸውን በፈቃዳቸው ሲለቅቁ አቶ በላይ ፈቃዱ ወንበራቸውን ተረክበዋል።
በሁለቱ መካከል የአሠራር ዘዴ አለመጣጣም እንደነበረ የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ተናግረዋል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ።