በአዲስ አበባ “ቆሼ ሠፈር” ሰለደረሰው አደጋ
Your browser doesn’t support HTML5
አዲስ አበባ ውስጥ በተለምዶ “ቆሼ ሠፈር” እየተባለ በሚጠራው ቆሻሻ ማስወገጃ ሥፍራ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች ቁጥር 80 ደርሷል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5