ትላንት በተካሄደው የእሬቻ በዓል በተፈጠረው ግጭት በርካታ ህይወት መጥፋቱን ተገለጸ (ዘግናኝ ሁነቶች በምስሉ ላይ ስለተካተቱ ህፃናት ባያዩት እንመክራለን)

Your browser doesn’t support HTML5

በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ኃይቅ ሊከበር በዝግጅት ላይ የነበረውና ከኦሮሞ ክብረ በዓሎች አንዱ የሆነው እሬቻ በዓል ተስተጓጉሏል፤ በግጭትና በትርምሱ ወቅት ብዙ ሕይወት መጥፋቱና በአካልም ላይ ብዙ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅ/ቤት ለበዓሉ መስተጓጎልና ለሕይወት መጥፋት ሁከት ፈጣሪ ኃይሎች ያላቸውን ወንጅሏል፡፡