በትግራይ ክልል ሰላም ቢሰፍንም ጽኑ ረሃብ ህፃናት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል የተካሄደው ጦርነት አብቅቶ አሁን ሰላም ቢሰፍንም፣ ጦርነቱ ትቶት የሄደው ጠባሳ ከድርቅ እና የእርዳታ አያያዝ ጉድለት ጋር ተደማምሮ፣ በአንድ ወቅት ለምለም የነበረውን ሜዳ አሁን ምድረበዳ አድርጎታል። ዘገባው የአሶሽየትድ ፕሬስ ነው። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።