የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ መብት አያያዝና የለጋሽ አገሮችና ሚና፤

Human Rights Watch logo

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ መብት አያያዝና የለጋሽ አገሮችና ሚና፤


በኢትዮጵያ በሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ ትኩረት ሳያደርጉ ዘለቄታ ያለው ልማት ማምጣት የማይቻል መሆኑን በያዝነው ወር ይፋ የሆኑ ሁለት የጥናት ዘገባዎች አመለከቱ። ለጋሽ አገሮች የሚሰጡት ገንዘብ የመብት ጥሰትን ለማባባስ ያለመዋሉን የማረጋገጥ ኃላፊነት እንዳለባቸው ሪፖርቱ ይጠይቃል።

የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች በበኩላቸው በሕዝቧ ቁጥር በአፍሪቃ በሁለተኛ ደረጃ ላይ በምትገኘው ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በእጅጉ ተንተሰራፍቷል። በመሆኑም “ለጋሽ አገሮች የሚሰጡት ገንዘብ በዜጎች ላይ በሚፈጸመው የመብት ጥሰት መባባስ የሚኖረውን ሚና መመርመር መቻል አለባቸው፤” ነው የሚሉት።