የሰመጉ ጥሪ በሙስሊሙና በቁጫ ሕዝብ ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ

የስብአዊ መብቶች ጉባዔ - ሰመጉ




Your browser doesn’t support HTML5

የሰመጉ ጥሪ በሙስሊሙና በቁጫ ሕዝብ ጉዳይ


መንግሥት ለሙስሊሙ ኅብረተሰብ ጥያቄ ሁለገብና አሣታፊ የሆነ ሰላማዊ መፍትሔ በመፈለግ ተግባራዊ እርምጃ እንዲወስድ የስብአዊ መብቶች ጉባዔ - ሰመጉ ጠይቋል።

ሰመጉ ለቁጫ ሕዝብ የማንነት ጥያቄም በሕገ መንግሥቱ አግባብ ምላሽ እንዲሰጠው ጥሪ አቅርቧል ።

በቀረቡት ጥያቄዎች ላይ የመንግሥትን መልስ የተካተተበትን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡