መኢአድ ቤት የማፍረሱን እርምጃ አወገዘ

  • እስክንድር ፍሬው

በአዲስ አበባ ሕገ ወጥ ቤቶች

በአዲስ አበባ “ሕገ ወጥ ናቸው” የተባሉ ቤቶች እንዲፈርሱ የተደረገበት ሁኔታ ኃላፊነት የጎደለው ነው ሲል የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ ወቀሰ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

መኢአድ ቤት የማፍረሱን እርምጃ አወገዘ



በቅርቡ በአዲስ አበባ በነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ጀሙ በሚባል አካባቢ፣ በቦሌ ክፍለከተማ የረር በሚባል አካባቢ፣ በፈረንሣይ ለጋሲዮንና ኮተቤ አካባቢ የተወሰዱ “ኃላፊነት የጎደላቸው ቤት የማፍረስ እርምጃዎች ዜጎችን ቤት አልባ አድርገዋል” ብሏል ድርጅቱ።

በእርምጃው አዛውንት፣ ሴቶችና ሕፃናት ያለመጠለያ ሜዳ ላይ እንዲወድቁ አድርጓል ሲል የድርጅቱ መግለጫ ይከስሳል፡፡

ለዝርዝሩ ዘገባውን ያዳምጡ፡፡