የመጀመርያ የሰርከስ ትርዒት በኢትዮጵያ
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ የመጀመርያውን ሰባት የአፍሪካ ሀገሮች የሚሳተፉበትን የሰርከስ ትርዒት እያስተናገደች ነው።
በትርዒቱ ላይ ሚዛን መጠበቅ፥ ጂምናስቲክ፥ ኳስና ዱላ የመሳሰሉትን ወደ ሰማይ እያፈራረቁ በመወርወር መቅለብና ሌሎች ጨዋታዎች ቀርበዋል።
Your browser doesn’t support HTML5