በሙስሊሞች ጉዳይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫና የሕግ ባለሙያው አስተያየት

አቶ ተማም አባቡልጉ - የሕግ ባለሙያ





Your browser doesn’t support HTML5

በሙስሊሞች ጉዳይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫና የሕግ ባለሙያው አስተያየት



የሙስሊሞችን ተቃውሞ በሚመለከት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል ጋር ቃለመጠይቅ አድርገዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ኢትዮጵያ ውስጥ የሃይማኖት ነፃነት አለ፤ እምነታቸውን በሰላም የሚያራምዱትን የሚነካ የለም፤ በሃይማኖት ሽፋን አክራሪነትንና ፅንፈኝነትን የሚያራምዱትን ግን ከሰላማዊ አማኞች መነጠል አለብን” ብለዋል፡፡

የሕግ ባለሙያው አቶ ተማም አባቡልጉ በበኩላቸው ደግሞ “ይህ የጅምላ ክስ እንጂ ማስረጃ የለውም ይላሉ፡፡

ለሙሉው መረጃ አዳነች ፍስሃዬ ከአቶ ተማም አባቡልጉ ጋር ያደረገችውን ቃለምምል የያዘውን ፋይል ያዳምጡ፡፡