ድምጽ በኢትዮጵያ የታሪክ ማስረጃ መዛግብት መጥፋታቸውንና እየጠፉ መሆናቸው ተገለፀ ጃንዩወሪ 15, 2020 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ታሪክ እስር ቤት ሳይሆን ት/ቤት እንዲሆን አንድ ዕውቅ የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ አሳሰቡ። በኢትዮጵያ አያሌ የታሪክ ማስረጃ መዛግብት መጥፋታቸውንና እየጠፉ መሆናቸው ተገለፀ።