ኢትዮጵያ ደኅና ነች?

Your browser doesn’t support HTML5

የተያያዘው ቃለ-ምልልስ የኢትዮጵያን የዛሬ ጤና ይፈትሻል።
ፌደራሊዝምና ዓይነቶቹ፣ የሌሎች ሃገሮች ልምዶችና የታሪክ ትምህርት፣ ኢሕአዴግ፣ አባል ፓርቲዎቹና ሕልውናው፣ የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት፣ የክልልነት ጥያቄ፣ የሕዝቦች የፖለቲካ ቅንጅት፣ የአማራ ብሄረተኛነትና የኢትዮጵያዊነት ጉዳይ፣ ዶ/ር አብይ አሕመድና አቋማቸው... ሌሎችም ጉዳዮች ተነስተዋል።
የድምፁን ፋይል ያዳምጡት።