አዲስ አበባ —
በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበር የቆየው የግንቦት ሃያ 23ኛ ዓመት በዓል አካል የሆነው የነገው ሥነ-ሥርዓት ይበልጥ ደማቅና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት የሚገኙበት እንደሚሆን ተገልጿል፡፡
ቀደም ብሎም ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና መንግሥት በሃያ ሦስቱ ዓመታት የሥልጣን ዘመን ተገኙ ያሏቸውን ውጤቶች፣ ተመዘገቡ ያሏቸውን ድሎች ሲገልፁ ነው የሰነበቱት፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5