የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ለዲፕሎማቶች ገለፃ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ “ሰላማዊ ነች፤ ተቋማቷም ሥራቸውን ያለምንም ችግር እያከናወኑ ናቸው” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ ለውጭ ሃገሮች ዲፕሎማቶች ተናግረዋል። የአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አሿሿምም “በጣም በተሳለጠ ሁኔታ እየተካሄደ” መሆኑን ዶ/ር ወርቅነህ ጠቁመዋል።