የውጭ መገናኛ ብዙሃን ዘጋቢዎች የሚያጋጥማቸውን ችግር ለመፍታት ጥረት ይደረጋል
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን የሮይተርስ የዜና ወኪል የዘገባ ፈቃድ ሰረዘ በሚል የተዘገበው ዜና ትክክል አይደለም ሲል ባለሥልጣኑ አስተባበለ።
የውጭ መገናኛ ብዙሃን ዘጋቢዎች የሚያጋጥማቸውን ችግር ለመፍታት ጥረት እንደሚደረግም ዳይሬክተሩ ዶ/ር ጌታቸው ድንቁ ገለፁ።