ድምጽ በኢትዮጵያ የጎርፍ ስጋት መኖሩ ተገለፀ ኦገስት 23, 2019 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በክረምቱ ዝናብ ምክንያት በኢትዮጵያ ከአንድ ሚሊየን በላይ ሰው ለጎርፍ ሊጋለጥ እንደሚችል ተገልጿል። ከሦስት መቶ ሺህ በላይ ሰው ደግሞ ሊፈናቀል ይችላል ተብሏል።