“በኢትዮጵያ ብሄር ተኮር ፌድራሊዝምና ተግዳሮቶቹ”- ውይይት በባህርዳር
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ በብሄር ብሄረሰቦች መካከል አሁን የሚታየውን ግጭት ለማስቀረት ብሄር ተኮር ፌድራሊዝምን ሰርዞ መልክ ዓምድራዊ አቀማመጥን መሠረት ያደረገ አከላለል መገንባት ያስፈልጋል ሲሉ በባህርዳር ከተማ የሚገኙ የሃገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራን እና የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች አሳስበዋል።
“በኢትዮጵያ ብሄር ተኮር ፌድራሊዝምና ተግዳሮቶቹ” በሚል ርዕስ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የውይይት መድረክ ባህር ዳር ላይ ተካሂዷል።