ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Your browser doesn’t support HTML5
መሪጌታ ብሩክ አስማረ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ናቸው። የዘንድሮው የጥምቀት ዋዜማ የከተራ በዓል በባህርዳር እንዴት እየተከበረ እንደሚገኝ አጫውተውናል።
Your browser doesn’t support HTML5