ኢትዮጵያ ውስጥ የቀሩት ዝሆኖች 1900 ብቻ ናቸው

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ውስጥ ህገ ወጥ አደን እየተባባሰ ሄዶ፣ በርካታ የዱር እንስሳት እየተገደሉአካላቸው በከፍተኛ ገንዘብ እንደሚሸጥና የሚገኘው ገንዘብ ከግል ጥቅም አልፎ ለጦር መሳሪያ ግዢና እርስ በርስ ግጭቶችን ማባባሻ እየዋለ እንደሚገኝ በተለያየ ጊዜ ይገለፃል።