በኢትዮጵያ ሃገርቀፍ ምርጫ መካሄድ እንደሚቻል ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

ቅድመ ሁኔታዎች ተሟልተው ሃገርቀፍ ምርጫ ማካሄድ እንደሚቻል ከጤና ሚኒስቴር የቀረበለትን ሃሣብ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዳምጧል። የምክር ቤቱን የመጨረሻ ውሣኔ አውቆ ተገቢውን እርምጃ እንደሚወስድ የምርጫ ቦርድ አስታውቋል።