ድምጽ የታሰሩ ሰዎች ጉዳይ ሜይ 01, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የቤተሰብ አባሎቻችን ካለምንም ጥያቄ ከአንድ ወር በላይ በፖሊስ ጣቢያ ታስረው ይገኛሉ ሲሉ በኦሮምያ ክልል የተለያዩ ዞኖች የሚገኙ አንዳንድ አቤቱታ አቅራቢዎች ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።