ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና "እንደምናሸንፍ እርግጠኛ ነን" ይላሉ
Your browser doesn’t support HTML5
የመድረኩና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ መሪ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና "እንደምናሸንፍ እርግጠኛ ነን" ይላሉ። ከ2002 ምርጫ ምን የተለየ ተስፋ አይተው እንደሆነ ዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬው ጠይቋቸው ነበር።
Your browser doesn’t support HTML5