አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
ለግንቦቱ ብሔራዊ ምርጫ የተወዳዳሪዎች ምዝገባ ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ወደ ምርጫ የሚገባው የኢትዮጵያን ሕዝብ ተማምኖ እንጂ የምርጫው ሜዳ ተስተካክሏል ብሎ እንዳልሆነ ሊቀመንበሩና የውጭ ገዳይ ኃላፊው ዶ/ር መረራ ጉዲና አመልክተዋል፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ በአቶ ትዕግሥቱ አወሉ የሚመራው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በምዝገባው ወቅት ችግሮች አጋጥመውት እንደነበረ ጠቁሞ ለችግሮቹ መፍትሔ እንዳገኘ ገልጿል።
የምርጫ ቦርድ በበኩሉ አሉ የሚባሉ ጉድለቶችን ለማጣራት እየሠራ መሆኑን ይናገራል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡