በጊንቦ ክልል ምርጫው ላልተወሰነ ጊዜ ተላልፏል። የሰማያዊ ፓርቲ ምን ይላል?
Your browser doesn’t support HTML5
ክንፈ አባተ በከፋ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ-መንበርና በጊንቦ ምርጫ ክልል ለተወካዮች ምክር ቤት ተወዳዳሪ የምርጫ ቅስቀሳው የተካሄደው በገዢው ፓርቲ ደጋፊዎች አስገዳጅነት መሆኑን ይናገራሉ። በክልሉ ምርጫው ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉም ህግን የጣሰ ነው ብለዋል።
Your browser doesn’t support HTML5