የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የ2005ትን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ አፅደቀ

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የ2005 ዓ.ም የአካባቢና የአዲስ አበባ ምክር ቤቶች የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ አፅድቋል።

መድረክና ሌሎች ተቃዋሚ ፓርቲዎች ደግሞ ሰሌዳው ከጊዜው በፊት የመጣ ነው ብለዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

ዝርዝር ዘገባውን ያድምጡ