በሲዳማን ዞን የክልልነት ጥያቄ ላይ ውሳኔ ይሰጣል

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማን ዞን የክልልነት ጥያቄ ለመመለስ ሕዝቡ በመጪው ዓመት ህዳር ወር መጀመሪያ ላይ ድምጹን በመስጠት እንደሚወስን አስታወቀ። ለዚህ ስራ ከሰባ ሚሊዮን ብር በላይ የክልሉ አስተዳደር እንደሚያዘጋጅም ይጠበቃል ።