ስድስተኛው የኢትዮጵያ ምርጫ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ለነኀሴ 23/2012 ዓ.ም. ቀጠሮ የተያዘለት ስድስተኛው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ እየቀረበ ሲመጣ በገዥው ፓርቲ ላይ እሮሮ የሚያሰሙ ተቃዋሚ ፓርቲዎችም እየታዩ ናቸው።