ድምጽ መጭው ምርጫና ፓርቲዎች ፌብሩወሪ 18, 2020 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የቆረጠው የምርጫ ቀን እንዲተላለፍ በአብላጫ ድምፅ መስማማቱን የፖለቲካ ፓርቲዎ የጋራ ምክር ቤት አስታውቋል።ያለፈው ዐርብ በተካሄደው የምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ ከሃምሣ ያላነሱ ፓርቲዎች ተሳትፈዋል።