የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ስለምርጫ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ምርጫ ለማካሄድ ምቹ ሁኔታዎች ቢኖሩም መሰራት ያለባቸው ቀሪ ተግባራት ግን እንዳሉ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ ያደረጉ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች አስታወቁ፡፡