ድምጽ 6ኛው ሀገርቀፍ ምርጫ - በኢትዮጵያ ኦክቶበር 30, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ስድስተኛው ሀገርቀፍ ምርጫ ከግንቦት መጨረሻ እስከ ሰኔ መጀመሪያ ባለው ጊዜ ለማድረግ መታቀዱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።