የሠላም ሥምምነቱ የኢትዮጵያን ምጣኔ ኃብት ለማነቃቃት እንደሚያግዝ ባለሙያዎች እየተናገሩ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ሥምምነቱ በኢኮኖሚ ተዋናዮች ዘንድ የእርግጠኝነትን ስሜት ስለሚፈጥር የውጭ ብድርና የኢንቨስትመንት ፍሰት እንዲጨምሩ እንደሚያደፋፍሩ የምጣኔ ኃብት ባለሙያው አቶ ጌታቸው ተክለማርያም ለቪኦኤ ገልፀዋል።

ሌላው ባለሙያ ዶ/ር ስሜነህ ባሴ ደግሞ ሥምምነቱ በጦነቱ ምክንያት ተቋርጠው የነበሩ ዓለምአቀፍ ዕድሎችን መልሶ ሊያስቀጥል እንደሚችልም አመልክተዋል።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/