ተመድ በኢትዮጵያ የተከሰተዉ ድርቅ እንዳሳሰበው ገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ረድዔት ጉዳዮች አስተባሪ (ኦቻ) በኢትዮጵያ ከ11 ሚልዮን በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደሚፈልግ አስታወቀ። የክልሉ መንግሥት የክልሉ ሰብዓዊ ድጋፍ ፈላጊ ቁጥር አራት ነጥብ ሁለት ብቻ መሆኑን ገልጿል።

ድርጅቱ አርብ ዕለት ባወጣው መግለጫ በሀገሪቱ የተከሰተው ድርቅ በዚህ ዓመትም አሳሳቢ ሆኖ እንደሚቀጥል ገልጿል። በኦሮሚያ ክልል ብቻ ከስድስት ሚልዮን በላይ እንስሳት በድርቁ መሞታቸውን ድርጅቱ ይፋ አድርጓል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።