ድርቅ የአፋር ነዋሪዎችን ቆሻሻ የወንዝ ውሃ እንዲጠጡ እያስገደደ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በአስከፊነቱ ለአስርት ዓመታት ታይቶ የማይታወቅ ድርቅ የአፍሪካ ቀንድን እያጠቃ ባለበት በአሁኑ ወቅት የአፋር ነዋሪዎች ቆሻሻ የወንዝ ውሃ እንዲጠጡ እየተገደዱ ነው።

ባለሥልጣናትና የረድኤት ድርጅቶች ማድረግ የሚችሉት በመኪና ውሃ ማቅረብ ሲሆን ይህም በቻሉ ግዜ ብቻ የሚሆን ነው ትለናለች የቪኦኤዋ ሃሊማ አቱማኒ ከአፋር በላከችው ዘገባ።

እንግዱ ወልዴ ያቀርበዋል።