“ምስጋና አለኝ!… ወገን አለኝ!” ጌድዮን ዳንኤል

Your browser doesn’t support HTML5

ሶስተኛው የጌድዮን ዳንኤል “ጌዲ እንደዋዛ" የተሰኘው የሙዚቃ አልበም በገበያ ላይ ዋለ። ጌድዮን በግል ህይወቱ ውጣውረድ ምክንያት ለስምንት አመታት ከሙዚቃ ህይወት ተለይቶ ቆይቶ ነበር። ዲጄ ፋትሱ @djphatsu ስለ አዲሱ የሙዚቃ አልበምና ስለሙዚቃ ህይወቱ አነጋግሮት ነበር። #GabinaVOA #VOAAmharic #EthiopianMusic #Ethiopia #djphatsu