ብሩህ ተስፋ - የአምስት ወጣት ጓደኞች ፈተናዎችና ተስፋ
Your browser doesn’t support HTML5
የአምስት ወጣት ጓደኛሞችን ታሪክ በዶኪውመንታሪ ፊልም የሰሩ የቢሾፍቱ ልጆች በጋቢና ተሳፍረው፤ ስራቸውንና ዓላማቸውን ለሱራፌል ሽፈራው (@djphatsu) አጋርተውታል።
Your browser doesn’t support HTML5