አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሃገሪቱ መንግሥት ለሰብዓዊ መብት ቅድሚያ እንደሚሰጥና ሰብዓዊ አያያዝን በተመለከተ ለውጭም ሆነ ለሃገሪቱ ዜጎች መንግሥቱ ሙሉ ኃላፊነት እንደሚወሰድ ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አስታወቁ። ራሱን የሚያከብር ማንም መንግሥት ብሄራዊ ጥቅሙን አሳልፎ እንደማይሰጥ እና ወንጀለኞችን ለህግ የማቅረብ ጉዳይ የውስጥ ጉዳይ እንደሆነም አስገነዘቡ።