የምሥራቅ አጎራባች ክልሎችና የፀጥታ ባለሥልጣኖች ውይይት - በድሬዳዋ

Your browser doesn’t support HTML5

በምሥራቅ ኢትዮጵያ ህገወጥ የገንዘብ እንቅስቃሴንና ህገወጥ ንግድን በመከላከል ከሀገር ውጭ እና በሀገር ውስጥ ያላግባብ የተሠራጨ ህገወጥ ገንዘብ ወደህጋዊ መሥመር እንዲገባ ወይም ከገበያ ውጭ እንዲሆን በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የምሥራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች እና የፀጥታ ባለሥልጣኖች ተናግረዋል።