ድምጽ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ኖቬምበር 04, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ አሁን ከገባችበት ቅርቃር ልትወጣ የሚትችለው በመነጋገር፥ በውይይት እንዲሁም በሚያጣሉን ታሪኮች ላይ ድርድር በመደረግ የጋራ ታሪክና አንድነትን በመፍጠር እንደሆነ ምሁራን ተናገሩ።